በእኛ ፡ቤት፡የተመረኮዙ፡ መስራታቸዉ፡ የተመሰከረላቸዉ ፡የተለያዩ፡ ዘዴዎችና፡ ነጥቦች። Tips and Tricks that have been proven to work and are entirely based on experiences in our household.
1. Make a house language rule and stick to it – From birth, speak to your children in Amharic so speaking it comes naturally to them. የቤት ፡ዉስጥ ፡የመነጋገርያ ፡ቋንቋ ፡ሕግ፡ ማውጣትና ፡ሕጉን፡ ሳያቋርጡ ፡ተግባራዊ፡ ማድረግ። ልጆች ከተወለዱበት ፡ጊዜ፡ጀምሮ ፡ በአማርኛ፡ማነጋገር ፡ቋንቋዉን፡ ያለምንም፡ ችግር ፡በተፈጥሮ፡ እንዲናገሩት፡ ይረዳቸዋል።
2. Combine learning to speak with learning to write. አማርኛ ፡ መናገርን፡ አማርኛ፡ ከማንበብና፡ ከማጻፍ ፡ ጋራ፡ አብሮ ፡ ማስተማር።
3. Never make language an issue (Having fun is very important)– Correct grammatical errors on the spot. You can turn every opportunity into a playful language lesson. ልጆችን ፡ ቋንቋ ፡ ለማሰተማር፡ ቋንቋዉ፡ ላይ፡ ብቻ ፡ ከማተኮር ፡ ቀልድና ፡ ጨዋታ፡ በማላበስና ፡ በማስመስል፡ ማስተማሩ፡ ጥሩ፡ ዉጤት ፡ ያስገኛል። የሰዋሰዉ ፡ ስህተት፡ ሲፈጠር፡ እዛዉ ፡ ላይ ፡ ማረምና ማስተካከል፡ በጣም፡ ጠቃሚ፡ ነዉ።
4. Keep a journal nearby. As your children speak keep a list of skills that need developing and work on them at the appropriate time. ከልጆችዎ ፡ ንግግር፡ የሚታዘቧቸዉን፡ አንዳንድ፡ ድክመቶችና ፡ ብቃቶች ፡ ተመልሰዉ ፡ ለማረምና ፡ ልጆችዎ ፡ የደረሱበትን ፡ የእዉቀት፡ ደረጃ ፡ ለማወቅ፡ እንዲራዳ ፡ ዘወትር፡ ነጥቦች፡ የሚያሰፍሩበት ፡ ማሀደር፡ ከአጠገብዎ፡ አይለየዎ።
5. Don't worry about your kids mixing words and languages- It is normal when dealing with bi-lingual kids (We do it, don’t we?) It just means that they have more language sources to draw from. In our case, we just say "come again?" and they will switch it right there. ልጆችዎ፡ (ጉራማይሌ)፡ አማርኛና፡ ፡ሌላ፡ ቋንቋ ፡ እየቀላቀሉ፡ አልፎ፡ አልፎ ፡ ቢናገሩ፡ ብዙም አይጨነቁ። ለነገሩም፡ እንኳን ፡እነርሱ ፡ይቅርና፡ ትልልቁም፡ ሰው፡ ያደርገዋል። እንዲህ፡ ሲናገሩ፡ ሲሰሙ ፡ በትህትና "ምን፡አልክ?""ምን፡አልሽ?" ቢሏቸዉ፡ እራሳቸዉ ፡ወድያዉኑ፡ ያስተካክሉታል፡ ወደፊትም ፡ላለመድገም፡ ሲጥሩ፡ ያዩዋቸዋል።
6. Make sure you’re always building on your vocabulary – be creative with vocabulary games so your children can have fun picking a lesson or two. ሁል ጊዜ ፡አዳዲሰ፡ ቃላቶችን ፡ይጨምሩ። ለልጆቹንም፡ ሲያስተምሯቸዉ፡ ጨዋታ ፡አዘል ዘዴዎችን፡ ቢጠቀሙ ፡ልጆቹ፡ በጨዋታ፡ መልክ ፡በቀላሉ፡ ይረዱታል።
7. Talk to your children's teachers. They can be a valuable support system in making your children feel appreciated and proud about their bilingual abilities rather than be ashamed of it.
የልጆችዎን፡ሁለት፡ቋንቋ፡ተናጋሪነት፡አስመልክቶ፡የትምህርት፡ቤት፡አስተማሪዎቻቸውን፡ማነጋገር፡ልጆችዎን፡በቋንቋቸው፡ከማፈር፡ይልቅ፡ኩራትና፡
ድፍረት፡እንዲያገኙ፡ይረዳቸዋል።
8. Music is a great cultural and linguistic tool, use it! ዘፈን ፡ ቋንቋ፡ ያዳብራል ፡ በሃልንም፡ ያስተምራል። ይጠቀሙበት።